Description
How We’re Helping
We are an organization focused on helping the lives of the elderly and those with mental disabilities, by providing all basic services (food, clothes, shelter, hygiene facilities, medical, educational and others) to the residents in the center.
Tewodros
መቆዶኒያ እጅግ እጅግ የሚበረታታ እና ድጋፍ የሚያስፈልገዉ በጎ አድራጎት ድርጅት ነዉ፡፡ ቢኒያም የምትሰራቸዉ ስራዎች እጅግ በጣም የሚመሰገኑ እና ክብር የሚያሰጥህ ነዉ፡፡ ቀጥልበት አግዚያብሄር ከጎንህ ይሁን፡፡
Yoseph Mulugeta
ሜቄዶንያ፤ እድሜና ጤና ለራቃቸው በማህበረሰቡ ተረስተው ያላስተዋሽ ጎዳና ላይ የወደቁትን እናቶችና አባቶች ቀና በማድረግ ዳግም በህይወት እንዲኖሩ ምክንያት ስለሆናችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ፡፡
Yoseph Zewdie
መቄዶኒያ በችግር ላይ ላሉ ወገኖቻችን የሚያደርገው ድጋፍ እጅግ የሚያስምሰግን ስለሆነ በዚሁ ይቀጥል። ለመስራቹም ለክብር ዶ/ር ቢኒያም እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እንዲሰጠው መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ።